ይህንን ፎርም ሲሞሉ መጽሐፉን ለማግኘት አንድ እርምጃ ቀርበዋል ይህ ብቻ ሳይሆን መጽሃፉ ምን እንደሚመስል ይመለከቱ ዘንድ ከላይ ባስገቡት የኢሜይል አድራሻ የተወሰነ የመጽሐፉ ክፍል ይደርስዎታል።
የመጽሐፉ ዋጋ 250 ብር ሲሆን ይህ መጽሐፍ ከሚመረቅበት የካቲት 18፤ 2015 ዓ.ም ጀምሮ ይህንን ክፍያ በመክፈል መጽሐፉን ማግኘት ይችላሉ።
እግዚአብሔር ይባርክዎ