ማሳሰቢያ
ከኮንፍረንስ ማዕከሉ ውጭ በግላችሁ ሆቴል ለተከራያችሁ፦
የኮንፍረንስ ማዕከሉ የምግብ አዳራሽ በቂ ምግብ ማዘጋጀት እንዲችል፥ የተመጋቢውን ቁጥር አስቀድመን እንድናሳውቅ ተጠይቀናል። በማዕከሉ የምግብ አዳራሽ መመገብ እንድትችሉ ይህንን ቅፅ በመሙላት ተባበሩን።
For those of you staying at off campus hotels:
Please complete this form if you intend to dine at the cafeteria in the conference center. The cafeteria needs to know the estimated number of guests who will be dining there in order to prepare enough food. Your cooperation is greatly appreciated.