እንኳን ወደ ኒቆዲሞስ የ'Online' አብነት ትምህርት መማርያ በደኅና መጡ!
1. ኒቆዲሞስ ይህን የአብነት ትምህርት የሚያስተምርበት ዋና ዋና ዓላማዎች ፦
1. ምእመናን በልሣነ ግዕዝ የቤተ ክርስቲያን ጸሎቶችን መጸለይ እንዲችሉ እና ዜማዋን ተምረው በሥርዓተ አምልኮዋ ንቁ ተሳታፊዎች እንዲሆኑ ማድረግ።
2. ምእመናን በቅዱስ ያሬድ በኩል ለቤተ ክርስቲያን የተሰጠውን የዜማ ጸጋ ዐውቀው እንዲመሰጡበት እና የቤተ ክርስቲያኒቱንም ውበት እንዲረዱ ማድረግ።
3. ዲያቆን ወይም ካህን ለመሆን የሚያበቁ ዕውቀቶች ተደራሽ ማድረግ።
4. በካህናት እጦት እና በቀዳሽ አለመኖር ምክንያት እየተፈጠሩ ላሉ ችግሮች፣ በብቃት የተማሩና የሠለጠኑ አዳዲስ ካህናትን በማውጣት የመፍትሔ አካል መሆን።
5. ዘመኑን በዋጀ መንገድ ነባሩን የቤተ ክርስቲያን የአብነት ትምህርት ማስፋፋት እና ለሁሉም ምእመናን ተደራሽ ማድረግ።
2. የሚያስተምሩን መምህራን
- ትምህርቱን የሚያስተምሩን መምህራን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በአብነት ትምህርት ቤት ያለፉ እና በዕውቀታቸው የተመሰከረላቸው ሲሆኑ፣ ከስድስት ዓመታትም በላይ የማስተማር ልምድ ያላቸውና በትምህርት አሰጣጥ ዘዴያቸውም የተመሰገኑ ናቸው።
3. የትምህርቱ አሰጣጥ
- ትምህርቱ 'Google meet'ን የመሰሉ አማራጮችን በመጠቀም የሚሰጥ ይሆናል፡፡- የትምህርት መማርያ ቀን እና ሰዓት መምህሩና ተማሪዎች ተወያይተው የሚወስኑት ይሆናል፡፡- በየወሩ እመቤታችንን እንዘክራለን በዝክሩም የመሐረነ አብ ጸሎት እና ሕይወታዊ ውይይት ይኖራል፡፡
4. የተማሪ መብት እና ግዴታዎች
4.1. የተማሪ መብት ፦
4.2. የተማሪ ግዴታ ፦
5. የሚሰጡት ትምህርቶች ዓይነት እና ዝርዝር
- የምንሰጣቸው ትምህርቶች ዝርዝር ከታች የተጠቀሱት ሲሆኑ፡፡ መማር የሚፈልጉትን ትምህርት ለመምረጥ ተጨማሪ መረጃ ካስፈለጎት ቀጣይ ገጽ ላይ በተቀመጡት የመገናኛ አማራጮች ይጻፉልን፡፡
6. የክፍያ ሁኔታ
7. ትምህርቱ የሚጀምርበት ቀን
ለበለጠ መረጃ በእነዚህ አማራጮች ያገኙናል፡
Instagram: @nicodemus_nightschool
Telegram: @nicodemus_nightschool
WhatsApp: +251927136613
Email: contact@nicodemusnightschool.com
ከላይ በተገለጹት ነጥቦች ከተስማሙ ወደ ምዝገባው ይቀጥሉ >
ከ{topic_list} ትምህርቶች ውስጥ የመረጡት {subTopic} ሲሆን የመረጠቱትም በግል በሳምንት ለ{days} ቀናት ለመማር ነው። የትምህርቱ ዋጋ በወር ${price}.00 USD ነው፡፡ ክፍያውን በመረጡት የክፍያ አማራጭ በመረጡት currency መክፈል ይችላሉ፡፡
ቀጣይ ገጾች ላይ የክፍያ አማራጭ መምረጥ እና መክፈል ይችላሉ፡፡
ከ{topic_list} ትምህርቶች ውስጥ የመረጡት {subTopic} ሲሆን የመረጠቱትም በቡድን በሳምንት ለ{days} ቀናት ለመማር ነው። የትምህርቱ ዋጋ ወር {price}.00 ብር ይሆናል፡፡ ክፍያውን ከስር በተቀመጡት የክፍያ አማራጮች በመክፈል ቀጣይ ገፅ ላይ screenshot አያይዘው ምዝገባዎትን ይፈጽሙ፡፡
ንግድ ባንክ 1000648145784
ከ{topic_list} ትምህርቶች ውስጥ የመረጡት {subTopic} ሲሆን የመረጠቱትም በግል በሳምንት ለ{days} ቀናት ለመማር ነው። የትምህርቱ ዋጋ በወር {price}.00 ብር ነው፡፡ ክፍያውን ከስር በተቀመጡት የክፍያ አማራጮች በመክፈል ቀጣይ ገፅ ላይ screenshot አያይዘው ምዝገባዎትን ይፈጽሙ፡፡
Submit ሲሉ የምዝገባ ማረጋገጫ email እና የክፍያ ደረሰኝ ይደርስዎታል፡፡መልካም ትምህርት ይሁንልዎ!