• Community Charter School of Cambridge

    Community Charter School of Cambridge

    ለ 2025-26 መግቢያ የምዝገባ ሎተሪ ማመልከቻ
  • CCSC በ 2025 በልግ ላይ በ 6፣ 7፣ 8፣ 9 ወይም 10ኛ ክፍል ለሚገቡ ተማሪዎች ማመልከቻዎችን እየተቀበለ ነው። ሁሉም አመልካቾች በማመልከቻ ጊዜ የማሳቹሴትስ ነዋሪዎች መሆን አለባቸው።

  • ለማመልከት 2 ቀላል ደረጃዎችን ይከተሉ:

    1.  ይህንን የማመልከቻ ቅጽ ይሙሉ
    2. ባለፉት 60 ቀናት ውስጥ የማሳቹሴትስ ነዋሪ መሆኖን የሚያስረዳ ሰነድ በፎቶ ምስል ወይም PDF የሆነ ያቀርባሉ። የመኖሪያ ቤት ማስረጃ ሰነዶች የሚከተሉትን ያካትታል፥
      1. ባለፉት 60 ቀናት ውስጥ የተቀመጠ የመገልገያ ሂሳብ (የውሃ ወይም የሞባይል ስልክ ያይደለ)
      2. ባለፉት 60 ቀናት ውስጥ የተቀመጠው ሰነድ፣ የሞርጌጅ ክፍያ ወይም ባለፈው ዓመት ውስጥ የተቀመጠው የንብረት ግብር ሂሳብ
      3. የአሁኑ የኪራይ፣ ውል ስምምነት ወይም የአከራይ መግለጫ
      4. በዓመቱ ውስጥ የተቀመጠው የ W2 ቅጽ ወይም ባለፉት 60 ቀናት ውስጥ የተቀመጠው የደመወዝ መግለጫ
      5. ባለፉት 60 ቀናት ውስጥ ተቀባይነት ካለው የመንግስት ኤጀንሲ የተላከ ደብዳቤ ማለትም፣ የገቢዎች ዲፓርትመንት (DOR) የህፃናት እና የቤተሰብ አገልግሎቶች መምሪያ (DCF) የሽግግር እርዳታ መምሪያ (DTA) የወጣቶች አገልግሎት መምሪያ (DYS) ማህበራዊ ዋስትና 

    የመኖሪያ ቤት ማረጋገጫ ሰነዶች አመልካቹ የሚኖርበትን የወላጅ/አሳዳጊ ስም እና አድራሻ ማሳየት አለበት። ከእነዚህ ቅጾች ውስጥ አንዱን ማቅረብ ካልቻሉ የአድራሻ ቅጽ የምስክር ወረቀት ማስገባት ይችላሉ።


    እባክዎ ልብ ይበሉ፥

    • እባክዎን በዓመት ለአንድ ልጅ አንድ ማመልከቻ ያስገቡ።
    • ለማመልከቻ ቀነ-ገደቦች እና ስለ CCSC መረጃ ወደ www.ccscambridge.org/ ይመልከቱ።
    • ወደ ትምህርት ቤቱ በ 617-354-0047 ይደውሉ ወይም በጥያቄዎች በኢሜል enrollment@ccscambridge.org ይመልከቱ።
    • በዚህ መተግበሪያ ውስጥ በ CCSC የተጠየቀ ማንኛውም እና ሁሉም መረጃ፣ እንደ ቤት ውስጥ የሚነገረው ቋንቋ ወይም ዘር/ብሄር፣ አድልዎ ለማድረግ ጥቅም ላይ አይውልም።
  • የተማሪ መረጃ

  •  / /
  • የወንድም እና የእህት መረጃ

  • ወንድም እና እሕቶች የጋራ የሆነ የደም ወይም ሕጋዊ ወላጅ ይጋራሉ፡፡  ከአንድ ጣሪያ በታች የሚኖሩ፣ ነገር ግን የጋራ የደም ወይም ሕጋዊ ወላጅ የማይጋሩ ልጆች ለዕጣ ሎተሪው ዓላማ እንደ ወንድም/እሕት አይቆጠሩም፡፡ ለቅበላ የወንድም/እሕት ምርጫ ተግባራዊ የሚሆነው፤ የአመልካች ወንድም/እሕት በአሁኑ ጊዜ በ CCSC ካሉ ብቻ ነው፡፡

  • የተማሪ መኖሪያ & የወላጅ/አሳዳጊ መረጃ

  • #1 የወላጅ/አሳዳጊ ስም

  • #2 የወላጅ/አሳዳጊ (አማራጭ) ስም

  • Upload a File
    Cancelof
  • ይህ መረጃ እውነት እና ትክክል መሆኑንና በዚህ ፎርም ውስጥ ከተካተተው መረጃ ምንም ነገር ቢቀየር ለ CCSC እንደማሳውቅ አረጋግጣለው፡፡

  • (የነዋሪነት ማረጋገጫ ከዚህ ማመልከቻ ጋር መቅረብ አለበት፡፡)

    Community Charter School of Cambridge በዘር፣ በቀለም፣ በዜግነት፣ በእምነት ወይም ሃይማኖት፣ በፆታ፣ በፆታ ማንነት፣ በጎሳ፣ በፆታዊ ግንኙነት፣ በአዕምሯዊ ወይም አካላዊ ስንኩልነት፣ በዕድሜ፣ በዘር ሓረግ፣ በእንቅስቃሴ ምርጫ፣ በልዩ ፍላጎት፣ በእንግሊዝኛ ወይም በሌላ ቋንቋ ብቃት፣ ወይም በቅድመ የትምሕርት ብቃት መሰረት መድልዎ እና መገለል አያደርግም፡፡ በ 603 CMR 23.00 መሰረት፣ በ 2024-2025 የትምሕርት ዓመት ማብቂያ ላይ ተቀባይነት ላላገኙ ተማሪዎች ይህ ሰነድ ይጠፋል፡፡ ወላጆች/አሳዳጊዎች ይህ ሰነድ ከመጥፋቱ በፊት የሰነዱን ቅጂ የመቀበል መብት አላቸው፡፡

  • Reload
  • Should be Empty: