የዴንቨር ስትሪትስ አጋርነት (Denver Streets Partnership) በአሁኑ ጊዜ ሰዎች በዴንቨር ውስጥ ወደ ኢስት ኮልፋክስ ኮሪደር እንዴት እንደሚጓዙ (ከብሮድዌይ እስከ ዮሴሚት) እና በኮሪደሩ ላይ ስላለ መኪና ማቆሚያ ተጨማሪ አስተያየቶችን ለማወቅ ፍላጎት አለው። ለዚህ የዳሰሳ ጥናት መጠይቅ መልስ ለመስጠት ጊዜ ስለሰጡን እናመሰግናለን። ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት፣ denverstreetspartnership.org ይጎበኙ።