BUY FROM ETHIOPIA REGISTERATION Logo
  • BUY FROM ETHIOPIA TRADING PLC

    የቡና አልሚ፣ አቅራቢ እና አልሚ/አቅራቢ ላኪዎች ምዝገባ
  • አጠቃላይ መረጃዎን ያስገቡ

  • ያለዎትን ሰነድ ይምረጡ

  • Browse Files
    Drag and drop files here
    Choose a file
    Cancelof
  • የኤክስፖርት ስራ ስልጠናን በተመለከተ

    የስልጠና ቆይታ 5 ቀን፣ በቀን ለ2 ሰዓታት (ክፍያው ለሳምንት ስልጠና 2000 ብር ብቻ)
  • 1.) ቅድሚያ ክፍያ

    በዚህ ውል ሰነድ ላይ በተገለፀው ውል ሲስማሙ በመረጡት የስራ መስክ ዘርፍ ለየትኛውም አይነት አገልግሎት(ከኤክስፖርት ዶክመንቴሽን ስልጠና በስተቀር) ለስራዎ ተቀናሽ እየተደረገ የሚገለገሉበት ብር 15000 በደረሰኝ ተቀማጭ ያደርጋሉ። በማንኛውም አይነት ምክንያት ስራውን ለመተው ካሰቡ በ24 ሰዓታት ውስጥ አሳውቀውን ተመላሽ ይደረጋል።

    2.) ከምዝገባው በኋላ ያለ አፈፃፀም

    በተለያየ ምክንያት አቅርብዎት ቢያጡ ወይንም የገንዘብ ችግር ካጋጠምዎ፣ ሁኔታውን በመረዳት ለስራ የተስማሙበትን ውል በማስቀመጥ በየትኛውም ባመችዎት ጊዜ ሊስተናገዱና ስራዎን ሊቀጥሉ ይችላሉ።

    3.) በዚህ ፎርም ላይ የተገለፁትን መረጃዎች

    በዚህ ፎርም ላይ የተገለፁት መረጃዎች ግልፅና ሀሳባቸውን በመረዳት የሞላዋቸው መሆኔን አረጋግጣለው ሲሉ ከታች ያለውን ምልክት ጠቅ ያድርጉ።

  • Should be Empty: