You can always press Enter⏎ to continue
"እንኳን ወደ ኒቆዲሞስ የ'Online' አብነት ትምህርት መማርያ በደኅና መጡ!"

"እንኳን ወደ ኒቆዲሞስ የ'Online' አብነት ትምህርት መማርያ በደኅና መጡ!"

  • 1

     

    እንኳን ወደ ኒቆዲሞስ የ'Online' አብነት ትምህርት መማርያ በደኅና መጡ!

    • ኒቆዲሞስ የማታ ትምህርት በየትኛውም ቦታ እና በማንኛውም ሁኔታ ላይ ለሚገኝ ሰው መሠረታዊ የአብነት እና የቤተ ክርስቲያን ትምህርትን ማዳረስ ዓላማ አድርጎ የሚንቀሳቀስ ዘመኑን የዋጀ መንፈሳዊ ኦንላይን ትምህርት ቤት ነው።
       

    1. ኒቆዲሞስ ይህን የአብነት ትምህርት የሚያስተምርበት ዋና ዋና ዓላማዎች ፦

    1. ምእመናን በልሣነ ግዕዝ የቤተ ክርስቲያን ጸሎቶችን መጸለይ እንዲችሉ እና ዜማዋን ተምረው በሥርዓተ አምልኮዋ ንቁ ተሳታፊዎች እንዲሆኑ ማድረግ።

    2. ምእመናን በቅዱስ ያሬድ በኩል ለቤተ ክርስቲያን የተሰጠውን የዜማ ጸጋ ዐውቀው እንዲመሰጡበት እና የቤተ ክርስቲያኒቱንም ውበት እንዲረዱ ማድረግ።

    3. ዲያቆን ወይም ካህን ለመሆን የሚያበቁ ዕውቀቶች ተደራሽ ማድረግ።

    4. በካህናት እጦት እና በቀዳሽ አለመኖር ምክንያት እየተፈጠሩ ላሉ ችግሮች፣ በብቃት የተማሩና የሠለጠኑ አዳዲስ ካህናትን በማውጣት የመፍትሔ አካል መሆን።

    5. ዘመኑን በዋጀ መንገድ ነባሩን የቤተ ክርስቲያን የአብነት ትምህርት ማስፋፋት እና ለሁሉም ምእመናን ተደራሽ ማድረግ።

     

    2. የሚያስተምሩን መምህራን

    -  ትምህርቱን የሚያስተምሩን መምህራን  በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በአብነት ትምህርት ቤት ያለፉ እና በዕውቀታቸው የተመሰከረላቸው ሲሆኑ፣ ከስድስት ዓመታትም በላይ የማስተማር ልምድ ያላቸውና በትምህርት አሰጣጥ ዘዴያቸውም የተመሰገኑ ናቸው።


    3. የትምህርቱ አሰጣጥ

    - ትምህርቱ 'Google meet'ን እና ‘Telegram’ ን የመሰሉ አማራጮችን በመጠቀም የሚሰጥ ይሆናል፡፡
    - የትምህርት መማርያ ቀን መምህሩና ተማሪዎች ተወያይተው የሚወስኑት ይሆናል፡፡

    - በየወሩ በተወሰነ ቀን የትምህርት ቤታችን የበላይ ጠባቂ የሆነውን ቅዱስ ኒቆዲሞስን በመዘከር ትምህርታችንን በቅዱሳን በረከት እና ጸሎት እናግዛለን።

    Press
    Enter
  • 2

    4. የተማሪ መብት እና ግዴታዎች  

    4.1. የተማሪ መብት ፦

    • ጥራት ያለው ትምህርት የማግኘት
    • በትምህርቱ ዙርያ ማንኛውንም ጥያቄ የመጠየቅ
    • በተቀመጠው የትምህርት ሰዓት መሠረት በአግባቡ ከመምህሩ የመማር መብት አለው፡፡

     

    4.2. የተማሪ ግዴታ ፦

    • ከትምህርት ገበታው ሲቀር አሳማኝ በሆነ ምክንያት ተቆጣጣሪውን አካል ማስፈቀድ ይገባዋል፡፡
    • በመምህሩ የሚሰጡትን የቤት ሥራዎች መሥራት ይገባዋል፡፡
    • ትምህርቱን ለመማር የሚጠበቅበትን ክፍያ በጊዜው መክፈል ይገባዋል፡፡
    • በየወሩ በሚኖረን የኦንላይን የቅዱስ ኒቆዲሞስ ዝክር መርኃግብር ላይ የመገኘት ግዴታ አለበት።

     

    5. የሚሰጡት ትምህርቶች ዓይነት እና ዝርዝር

    - ኒቆዲሞስ የማታ ተማሪ ከአብነት ትምህርት ውጪ ተከታታይ የሆኑ መሠረታዊ የሃይማኖት ትምህርቶችን የሚሰጥ ኦንላይን ትምህርት ቤት ሲሆን የምንሰጣቸው የአብነት ትምህርት ዝርዝሮች ከታች የተጠቀሱት ናቸው። መማር የሚፈልጉትን ትምህርት ለመምረጥ ተጨማሪ መረጃ ካስፈለጎት ቀጣይ ገጽ ላይ በተቀመጡት የመገናኛ አማራጮች ይጻፉልን፡፡

    - ጀማሪ ተማሪ ከሆኑ ትምህርቶቹ ከታች በቅደም ተከል ስለተቀመጡ በቅድሚያ ምን መማር እንዳለብዎ በመመልከት ምዝገባውን ይቀጥሉ።

    • ንባብ እና ቁጥር
      • ውድሴ ማርያም ፣ አንቀጸ ብርሃን ፣ ይዌድስዋ መላእክት ፣ መልክአ ማርያም ፣ መልክአ ኢየሱስ ፣ መልክአ ሚካኤል...
      • ወንጌለ ዮሐንስ ፣ መዝሙረ ዳዊት ፣ ነቢያት ፣ መኃልየ ሰሎሞንን እና ድርሳናትን ጨምሮ
    • ዜማ
      • ውዳሴ ማርያም
      • መስተጋብእ
      • አርባዕት 
      • አርያም
      • ሠለስት
      • ክስተት
      • አንቀጸ ብርሃን
      • ትምህርተ ኅቡዓት
      • ዋና ዋና የምዕራፍ ትምህርቶች
    • ቅዳሴ
      • ተሰጥኦ
      • ግብረ ዲቁና
      • ሰዓታት
      • መዝገብ ቅዳሴ አንቀጽ ጨምሮ
    Press
    Enter
  • 3

    6. የክፍያ ሁኔታ

    • የትምህርቱ ክፍያ እንደሚመርጡት የትምህርት ዓይነት እና የቀን ብዛት የሚለያይ ነው፡፡
    • ትምህርቱን ለመማር ክፍያ ከፈጸሙ በኋላ ገንዘቡ ተመላሽ አይሆንም፡፡
    • የምዝገባ ቅጹን ሞልተው ክፍያ ሲፈጽሙ ምዝገባዎ ሙሉ በሙሉ ይጠናቀቃል፡፡
    • ለቅድምያ ተመዝጋቢዎች የ20% ቅናሽ አድርገናል፡፡

     

     7. ትምህርቱ የሚጀምርበት ቀን

    •  የዚህ ዙር የኒቆዲሞስ አብነት ትምህርት ምዝገባ የተጀመረ ሲሆን ትምህርቱ የሚጀመርበት ቀን ደግሞ ቅዳሜ መጋቢት 27/ 2017 ዓ.ም (April 5,2025) ሲሆን በዕለቱ የ Orientation መርኃ ግብር ይኖረናል።
    • የምንቀበለው ተማሪ ውስን ነው።

    8. ትምህርቱን ለመማር ቅድመ ሁኔታዎች

    •  ትምህርቱ የሚሰጠው ከ13 ዓመት በላይ ዕድሜ ለሆኑ ተማሪዎች ነው። ምክንያቱም ትምህርታችን የሚሰጠው በኦንላይን በመሆኑ ተማሪዎቹ በቂ የሆነ የስልክ እና ኢንተርኔት አቅርቦት ሊኖራቸው ስለሚገባ ነው።

     

    ለበለጠ መረጃ በእነዚህ አማራጮች ያገኙናል፡

    Instagram: @nicodemus_nightschool

    Telegram: @nicodemus_nightschool

    WhatsApp: +251927136613

    Email: contact@nicodemusnightschool.com

     

     

    ከላይ በተገለጹት ነጥቦች ከተስማሙ ወደ ምዝገባው ይቀጥሉ >

    Press
    Enter
  • 4
    Press
    Enter
  • 5
    Press
    Enter
  • 6
    Press
    Enter
  • 7
    Please Select
    • Please Select
    • Australia
    • Austria
    • Belgium
    • Brazil
    • Canada
    • China
    • Denmark
    • Djibouti
    • Egypt
    • Eritrea
    • Ethiopia
    • Finland
    • France
    • Germany
    • Greece
    • India
    • Israel
    • Italy
    • Japan
    • Kenya
    • Kuwait
    • Lebanon
    • Libya
    • Netherlands
    • New Zealand
    • Norway
    • Oman
    • Qatar
    • Russia
    • Saudi Arabia
    • Somalia
    • South Africa
    • South Korea
    • South Sudan
    • Spain
    • Sudan
    • Sweden
    • Switzerland
    • Turkey
    • UAE
    • Uganda
    • United Kingdom
    • United States
    • Yemen
    Press
    Enter
  • 8
    Press
    Enter
  • 9
    Please Select
    • Please Select
    • 2010
    • 2009
    • 2008
    • 2007
    • 2006
    • 2005
    • 2004
    • 2003
    • 2002
    • 2001
    • 2000
    • 1999
    • 1998
    • 1997
    • 1996
    • 1995
    • 1994
    • 1993
    • 1992
    • 1991
    • 1990
    • 1989
    • 1988
    • 1987
    • 1986
    • 1985
    • 1984
    • 1983
    • 1982
    • 1981
    • 1980
    Press
    Enter
  • 10
    Please Select
    • Please Select
    • Telegram
    • WhatsApp
    • Instagram
    • Facebook
    • Other
    Press
    Enter
  • 11
    Press
    Enter
  • 12
    Press
    Enter
  • 13
    Press
    Enter
  • 14
    Press
    Enter
  • 15
    Press
    Enter
  • 16
    Press
    Enter
  • 17
    Press
    Enter
  • 18
    Press
    Enter
  • 19
    Press
    Enter
  • 20
    Press
    Enter
  • 21
    Press
    Enter
  • 22
    Press
    Enter
  • 23
    Press
    Enter
  • 24
    Press
    Enter
  • 25
    Press
    Enter
  • 26

    ከ{topic_list} ትምህርቶች ውስጥ የመረጡት {subTopic} ሲሆን የመረጠቱትም በቡድን በሳምንት ለ{days} ቀናት ለመማር ነው። የትምህርቱ ዋጋ በአንድ ክፍለ ጊዜ ${topic}.00 USD ሲሆን ከ20% ቅናሽ ጋር በወር ${price}.00 USD ይሆናል፡፡ ክፍያውን በመረጡት የክፍያ አማራጭ በመረጡት currency መክፈል ይችላሉ፡፡

     

    ቀጣይ ገጾች ላይ የክፍያ አማራጭ መምረጥ እና መክፈል ይችላሉ፡፡

    Press
    Enter
  • 27

    ከ{topic_list} ትምህርቶች ውስጥ የመረጡት {subTopic} ሲሆን የመረጠቱትም በግል በሳምንት ለ{days} ቀናት ለመማር ነው። የትምህርቱ ዋጋ በወር ${price}.00 USD ነው፡፡ ክፍያውን በመረጡት የክፍያ አማራጭ በመረጡት currency መክፈል ይችላሉ፡፡

     

    ቀጣይ ገጾች ላይ የክፍያ አማራጭ መምረጥ እና መክፈል ይችላሉ፡፡

    Press
    Enter
  • 28

    ከ{topic_list} ትምህርቶች ውስጥ የመረጡት {subTopic} ሲሆን የመረጠቱትም በቡድን በሳምንት ለ{days} ቀናት ለመማር ነው። የትምህርቱ ዋጋ ከ20% ቅናሽ ጋር በወር {price}.00 ብር ይሆናል፡፡ ክፍያውን ከስር በተቀመጡት የክፍያ አማራጮች በመክፈል ቀጣይ ገፅ ላይ screenshot አያይዘው ምዝገባዎትን ይፈጽሙ፡፡

     

    ንግድ ባንክ 1000648145784 

    Press
    Enter
  • 29

    ከ{topic_list} ትምህርቶች ውስጥ የመረጡት {subTopic} ሲሆን የመረጠቱትም በግል በሳምንት ለ{days} ቀናት ለመማር ነው። የትምህርቱ ዋጋ በወር {price}.00 ብር ነው፡፡ ክፍያውን ከስር በተቀመጡት የክፍያ አማራጮች በመክፈል ቀጣይ ገፅ ላይ screenshot አያይዘው ምዝገባዎትን ይፈጽሙ፡፡

     

    ንግድ ባንክ 1000648145784 

    Press
    Enter
  • 30
    Drag and drop files here
    Select files to upload
    Max. file size: 10.6MB
    Cancelof
    Press
    Enter
  • 31
    prevnext( X )
    USD
    + OR enter a custom value
    Press
    Enter
  • 32


    Submit ሲሉ 
    የምዝገባ ማረጋገጫ email ይደርስዎታል፡፡

    መልካም ትምህርት ይሁንልዎ!

    የ5ተኛ ዙር ትምህርት መጋቢት 27 / 2017 ዓ.ም (April 5,2025) ቀን ይጀመራል፡፡


    ለበለጠ መረጃ በእነዚህ አማራጮች ያገኙናል፡


    Instagram: @nicodemus_nightschool

    Telegram: @nicodemus_nightschool

    WhatsApp: +251927136613

    Email: contact@nicodemusnightschool.com

     

    Press
    Enter
  • 33


    Submit ሲሉ ወደ Stripe መክፈያ የሚወስዶት ሲሆን ከፍለው ሲጨርሱ 
    የምዝገባ ማረጋገጫ email እና የክፍያ ደረሰኝ ይደርስዎታል፡፡

    መልካም ትምህርት ይሁንልዎ!

    የ5ተኛ ዙር ትምህርት መጋቢት 27 / 2017 ዓ.ም (April 5,2025) ቀን ይጀመራል፡፡


    ለበለጠ መረጃ በእነዚህ አማራጮች ያገኙናል፡


    Instagram: @nicodemus_nightschool

    Telegram: @nicodemus_nightschool

    WhatsApp: +251927136613

    Email: contact@nicodemusnightschool.com

     

     

    Press
    Enter
  • 34
    Press
    Enter
  • 35
    Press
    Enter
  • 36
    Press
    Enter
  • 37
    Press
    Enter
  • 38
    Press
    Enter
  • 39
    Press
    Enter
  • Should be Empty:
Question Label
1 of 39See AllGo Back
close