ኒውክለስ አጠቃላይ ሆስፒታል የደንበኞች እርካታ ቅኝት
የእርስዎ አስተያየት በተሻለ ሁኔታ እንድናገለግልዎ ያግዘናል፤ እባክዎን ጥቂት ጊዜ ወስደው ያሎትን አስተያየት ይስጡን።
በአገልግሎታችን ምን ያህል ረክተዋል?
Rows
😡
በጣም ደስተኛ አይደለሁም
😞
ደስተኛ አይደለሁም
😐
ገለልተኛ
🙂
ደስተኛ ነኝ
🤩
በጣም ደስተኛ ነኝ
ባገኙት
አጠቃላይ አገልግሎት
ምን ያህል ረክተዋል?
የሰራተኞቻችንን
ወዳጃዊነት እና ሙያዊ ብቃት
እንዴት ይገመግሙታል?
አገልግሎት ከማግኘታችሁ በፊት በነበረው
የቆይታ ጊዜ
ምን ያህል ረክተዋል?
በሐኪም ወይም በነርስ የተሰጠውን
እንክብካቤና ትኩረት
እንዴት ይገመግሙታል?
ሆስፒታሉን ምን ያህል
ንጹህ እና ምቹ
ሆኖ አግኝተውታል?
ከአገልግሎታችን የወደዱት ነገር ካለ እባክዎን ያስቀምጡልን?
ከአገልግሎታችን ያልወደዱት/ያልተመችዎት ነገር ካለ እባክዎን ያስቀምጡልን?
በሆስፒታላችን ውስጥ ከሚገኙ ሰራተኞች እናንተን ያስደሰተ ወይም ምቾት እንዲሰማዎት ያደረገ ሰራተኛ ካለ እባክዎ ያስቀምጡልን? (ዶክተር፣ ነርስ፣ አስተዳደር...)
ለሰዎች የሚመክሩት/የሚያስተዋውቁት ሆስፒታል ነው ብላችሁ ታስባላችሁ?
አዎ
አይ
ምናልባት
ተጨማሪ አስተያየት ካለዎት?
ስልክ ቁጥር (optional)
Submit
Should be Empty: