Language
  • English (US)
  • 2020-21 CCSC Aplikasyon pou Enskri nan Lotri (Kreyòl)


    2020-21 CCSC Solicitud para Loteria de Matricula (Español)

  • Community Charter School of Cambridge

    ለ 2019-2020 የመግቢያ ቅበላ የዕጣ ማመልከቻ
  • CCSC በ 2020 ዓ.ም. 6ኛ፣ 7ኛ፣ 8ኛ ወይም 9ኛ ክፍል የሚገቡ ተማሪዎችን ማመልከቻ እየተቀበለ ነው፡፡  ሁሉም አመልካቾች በሚያመለክቱበት ጊዜ የማሳቹሴትስ ነዋሪዎች መሆን አለባቸው፡፡

  • በ 3 ቀላል ደረጃዎች ያመልክቱ:

    • ይህንን የማመልከቻ ፎርም ያሟሉ
    • የማሳቹሴትስ ነዋሪነት ማረጋገጫዎን ያካትቱ:
      • ያለፉት 60 ቀናት ውስጥ የተከናወነ የክፍያ ደረሰኝ: የቤት ክፍያ ደረሰኝ፣ የነዳጅ፣ የኤልትሪክ፣ የቲቪ፣ የመስመር ስልክ (የተንቀሳቃሽ ስልክ ያሆነ)፣ ወይም የውሃ ወይም
      • ወቅታዊ የኪራይ/የመከራየት ስምምነት ውል
        የነዋሪነት ማረጋገጫው አመልካቹ የሚኖርበትን የወላጅ/አሳዳጊን ስም እና አድራሻ ማሳየት አለበት
      • ይህንን ፎርም ለ CCSC በፖስታ ፣ በኢሜል ወይም በፋክስ ያስረክቡ:
        245 Bent Street, Cambridge, MA 02141
        enrollment@ccscambridge.org | 617-354-3624 (ፋክስ)
  • እባክዎ ያስተውሉ:

    • ተቀባይት የሚኖራቸው ተማሪዎች ለካምብሪጅ ነዋሪዎች እና በጊዜው ለሚማሩ ተማሪዎች ወንድም/እሕቶች ብቻ ይወሰናል፡፡
    • ፎርሙ ሕጋዊ ካልሆነ፣ ካልተሟላ ወይም ከነዋሪነት ማረጋገጫ ጋር አብሮ ካልቀረበ፣ ወደ ዕጣው ውስጥ አይገባም፡፡
    • እባክዎ በዓመት የአንድን ልጅ አንድ ማመልከቻ ብቻ ያስገቡ፡፡
    • ስለ ማመልከቻ ማብቂያ ቀናት እና ስለ CCSC መረጃ ለማግኘት ወደ www.ccscambridge.org/apply ይሂዱ፡፡ ወደ ትምሕርት ቤቱ በስልክ ቁጥር 617-354-0047 ወይም በኢሜል enrollment@ccscambridge.org ከጥያቄዎት ጋር ይላኩ፡፡
    • በዚህ ማመልከቻ ውስጥ በ CCSC የተጠየቀ፤ እንደ በቤት የሚናገሩበት ቋንቋ ወይም ዘር/ጎሳ፣ ያለ የትኛውም ዓይነት መረጃ ለማግለል ታስቦ ያይደለ ሲሆን ለማግለል ዓላማ አይውልም፡፡
  • የተማሪ መረጃ

  •  /  / Pick a Date
  • የወንድም እና የእህት መረጃ

  • ወንድም እና እሕቶች የጋራ የሆነ የደም ወይም ሕጋዊ ወላጅ ይጋራሉ፡፡  ከአንድ ጣሪያ በታች የሚኖሩ፣ ነገር ግን የጋራ የደም ወይም ሕጋዊ ወላጅ የማይጋሩ ልጆች ለዕጣ ሎተሪው ዓላማ እንደ ወንድም/እሕት አይቆጠሩም፡፡ ለቅበላ የወንድም/እሕት ምርጫ ተግባራዊ የሚሆነው፤ የአመልካች ወንድም/እሕት በአሁኑ ጊዜ በ CCSC ካሉ ብቻ ነው፡፡

  • የተማሪ መኖሪያ & የወላጅ/አሳዳጊ መረጃ

  • #1 የወላጅ/አሳዳጊ ስም

  • #2 የወላጅ/አሳዳጊ (አማራጭ) ስም

  • Please include a picture or pdf of one proof of residency below. Acceptable proofs of residency are listed at the beginning of this form.

  • ይህ መረጃ እውነት እና ትክክል መሆኑንና በዚህ ፎርም ውስጥ ከተካተተው መረጃ ምንም ነገር ቢቀየር ለ CCSC እንደማሳውቅ አረጋግጣለው፡፡

  • (የነዋሪነት ማረጋገጫ ከዚህ ማመልከቻ ጋር መቅረብ አለበት፡፡)

    Community Charter School of Cambridge በዘር፣ በቀለም፣ በዜግነት፣ በእምነት ወይም ሃይማኖት፣ በፆታ፣ በፆታ ማንነት፣ በጎሳ፣ በፆታዊ ግንኙነት፣ በአዕምሯዊ ወይም አካላዊ ስንኩልነት፣ በዕድሜ፣ በዘር ሓረግ፣ በእንቅስቃሴ ምርጫ፣ በልዩ ፍላጎት፣ በእንግሊዝኛ ወይም በሌላ ቋንቋ ብቃት፣ ወይም በቅድመ የትምሕርት ብቃት መሰረት መድልዎ እና መገለል አያደርግም፡፡ በ 603 CMR 23.00 መሰረት፣ በ 2020-2021 የትምሕርት ዓመት ማብቂያ ላይ ተቀባይነት ላላገኙ ተማሪዎች ይህ ሰነድ ይጠፋል፡፡ ወላጆች/አሳዳጊዎች ይህ ሰነድ ከመጥፋቱ በፊት የሰነዱን ቅጂ የመቀበል መብት አላቸው፡፡

  • Reload
  • Should be Empty: